Study the bible in an Ethiopian Orthodox way. By Dn. Yaregal
ክፍል አንድ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ትምህርት ነው
Part – One of the bible study by an orthodox Tewahido methodology.
Source: Mahibere Kidusan

source

44 COMMENTS

  1. የማይታየው አምላካችን ለማወቅ ነው መፅሀፍ ቅዱስ የአ/ ር ሀሳብ ለማወቅ ከሆነ ስዕሉን ከየት አመጣችሁት ብታስረዳን።ሌላው መፅሀፍ ቅዱስ ለተቀረፀ እንጨት፣ሀውልት ፣ስዕል አትስገዱ ይላል ይሄስ በክርሴትና እንዴት ይታያል ብታቤራራልን???

  2. መምህር የሔኖክ መጽሐፍ በ1486 ዓ.ዓ(ቅ.ል.ክ 4014) እንደተጻፈ የሚያስተምሩ መጻሕፍት አሉ።(የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት-1 ፥ በመምህር ቸሬ አበበ እና ዲ/ን ቴዎድሮስ በየነ እንዲሁም የቀዳማይ ክፍል መማሪያ በገነተ ጽጌ ሰ/ት/ቤት የተዘጋጀ) ። ይህ እንዴት ይታያል።? በትምህርቱ ላይ ' ቢያንስ 1600 ዓመታት' ተብሎ ከተጠቀሰው ጋር ባይጣረስም የተራራቀ ስለሆነብኝ ነው።

  3. መጽሐፈ ሄኖክ ከተጠቀሰ መጽሀፍ ቅዱስ ተጠቃሎ የተጻፈው እድሜው በጣም ይረዝማል። ሄኖክ ከመጀመሪያዎቹ አንዱ ነውና

  4. ይህ ትምህርት የተዘጋጀው በማኅበረ ቅዱሳን ነው፣እየታየ ያለው ግን ሌላ ቻናል ላይ ነው. የማኅበሩ ቻናል ላይ ቢታይ የሚገኘው ገቢ ብዙ ሥራ ይሠራበታል. አሁን ግን በእርግጠኝነት የማኅበሩን ሥራ ግለሰብ እየተጠቀመበት ነው. ይህ በጣም አሳዛኝም አሳፋሪም ነው. ይህ ስርቆት ነው ልታቆሙ ይገባል. እባካችሁ የማኅበሩን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ገንዘብ ሳያወጡ ይርዱ፣ወንጌልን ያስፋፉ፣
    https://www.youtube.com/user/EOTCMK/search?query=%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%90%E1%8D%8D%20%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5%20%E1%8C%A5%E1%8A%93%E1%89%B5%20-%20%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D%201

  5. Hello ! Priest Yaregale, I am from Eritrea , this is best preaching really , you " born to preach" you use good tone , understandable words, excellent explanations & plus u preach to those who do not hear this is what is called Preaching.
    Please guys share to your friends and make subscription. Thanks Dn..
    May God bless you million times. Issu ( Switzerland).🙏🙏🙏🙏🙏🙏

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here